የኛን የልምምድ ፈተናዎች በመጠቀም 90% በላይ በማምጣት የመንጃ ፍቃድ ፈተናዎን በቀላሉ ማለፍ ይችላሉ።
የምንሰጣቸው ልዩ አገልግሎቶች እና ባህሪያት
ሁሉም ጥያቄዎች ከዋና ፈተና ጋር ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ሲሆኑ፣ ስህተትዎን ወዲያውኑ ማየት ይችላሉ።
በሰዓት የተገደቡ ፈተናዎች ተማሪው ከእውነተኛው የፈተና ድባብ ጋር እንዲላመድ ይረዳሉ።
የእርስዎን የእውቀት እድገት እና ደካማ ጎኖችዎን የሚያሳዩ ትንተናዎችን ያገኛሉ።
በቀላሉ በ google account መለያ መግባት ይችላሉ ወይም ስም እና ስልክ ቁጥር በመጠቀም በሰከንዶች ውስጥ አካውንት ይክፈቱ።
በነጻ የሚሰጡ የሙከራ ጥያቄዎችን በመለማመድ እራስዎን ያብቁ።
በ200 ብር ክፍያ የፋይናል ፈተናውን በመውሰድ ብቃትዎን ያረጋግጡ።