የመንጃ ፍቃድ ፈተናን በልበ ሙሉነት ይለፉ!

የኛን የልምምድ ፈተናዎች በመጠቀም 90% በላይ በማምጣት የመንጃ ፍቃድ ፈተናዎን በቀላሉ ማለፍ ይችላሉ።

Car Driving

Digital መላ Exam

የምንሰጣቸው ልዩ አገልግሎቶች እና ባህሪያት

ዘመናዊ ጥያቄዎች

ሁሉም ጥያቄዎች ከዋና ፈተና ጋር ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ሲሆኑ፣ ስህተትዎን ወዲያውኑ ማየት ይችላሉ።

የእውነተኛ ፈተና

በሰዓት የተገደቡ ፈተናዎች ተማሪው ከእውነተኛው የፈተና ድባብ ጋር እንዲላመድ ይረዳሉ።

ዝርዝር ሪፖርት

የእርስዎን የእውቀት እድገት እና ደካማ ጎኖችዎን የሚያሳዩ ትንተናዎችን ያገኛሉ።

እንዴት መጠቀም ይችላሉ?

1

መመዝገብ

በቀላሉ በ google account መለያ መግባት ይችላሉ ወይም ስም እና ስልክ ቁጥር በመጠቀም በሰከንዶች ውስጥ አካውንት ይክፈቱ።

2

ለፈተና ይዘጋጁ

በነጻ የሚሰጡ የሙከራ ጥያቄዎችን በመለማመድ እራስዎን ያብቁ።

3

ፋይናል ፈተና

በ200 ብር ክፍያ የፋይናል ፈተናውን በመውሰድ ብቃትዎን ያረጋግጡ።